am_tq/heb/12/14.md

726 B

አማኞች ከሰዎች ሁሉ ጋር ምንን መከታተል አለባቸው?

አማኞች ከሰዎች ሁሉ ጋር ሰላምን መከታተል አለባቸው፡፡ (12፡14)

ማደግ፣ሁከትን መፍጠርና ብዙዎችን መበከል የሌለበት ነገር ምንድን ነው?

መራራ ሥር ማደግ፣ ሁከት መፍጠርና ብዙዎችን መበከል የለበትም፡፡ (12፡15)

የገዛ ብኩርናውን ከሸጠ በኋላ በእንባ በረከቱን ለመውረስ ቢፈልግም ዔሳው ምን ሆነ?

የገዛ ብኩርናውን ከሸጠ በኋላ በእንባ በረከቱን ለመውረስ ቢፈልግም ዔሳው ተቀባይነት አጣ፡፡ (12፡17)