am_tq/heb/12/09.md

309 B

እግዚአብሔር ልጆቹን ለምን ይቀጣል?

እግዚአብሔር ልጆቹ ከቅድስናው ተካፋዮች እንዲሆኑ ለጥቅማቸው ይቀጣቸዋል፡፡ (12፡10)

ቅጣት ምን ያፈራል?

ቅጣት የጽድቅን የሰላም ፍሬ ያፈራል፡፡ (12፡11)