am_tq/heb/11/27.md

272 B

ሙሴ የእስራኤላውያንን የበኩር ልጆች ለማዳን በእምነት ምን አደረገ?

ሙሴ የእስራኤላውያንን የበኩር ልጆች ለማዳን በእምነት ፋሲካንና ደም መርጨትን አደረገ፡፡ (11፡28)