am_tq/heb/11/20.md

258 B

ዮሴፍ የሕይወቱ ፍጻሜ በቀረበ ጊዜ በእምነት የተነበየው ምን ነበር?

ዮሴፍ የሕይወቱ ፍጻሜ በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ከግብጽ እንደሚወጡ ተነበየ፡፡ (11፡22)