የእምነር አባቶች የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ከሩቅ ተመለከቱ ተቀበሏቸውም፡፡ (11፡13)
የእምነት አባቶች በምድር ላይ እንግዶችና መጻተኞች እንደሆኑ አድርገው ራሳቸውን ቆጠሩ፡፡ (11፡13)