am_tq/heb/11/11.md

260 B

አብርሃምና ሣራ በእምነት የተቀበሉት ተስፋ ምንድን ነው?

አብርሃምና ሣራ እጅግ አርጅተው የነበረ ቢሆንም እንኳን ለመጸነስ ኃይልን በእምነት ተቀበሉ፡፡ (11፡11)