am_tq/heb/11/04.md

290 B

እግዚአብሔር አቤልን ስለ ጻድቅነቱ ያደነቀው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር አቤልን ያደነቀው ከቃየል ይልቅ ተገቢ የሆነ መሥዋዕት በእምነት ለእግዚአብሔር ስላቀረበ ነው፡፡ (11፡4)