የእምነት ሰው ገና ያልተፈጸሙ የእግዚአብሔር ተስፋዎችን በእምነት ይጠባበቃል እርግጠኛነትም አለው፡፡ (11፡1)
የሚታዩት የዚህ ፍጥረተ ዓለም ነገሮች የተፈጠሩት ከሚታዩት ነገሮች አይደለም፡፡ (11፡3)