am_tq/heb/10/38.md

788 B

ጻድቅ እንዴት ይኖራል?

ጻድቅ በእምነት ይኖራል፡፡ (10፡38)

እግዚአብሔር ስለሚያፈገፍጉት ምን ያስባል?

እግዚአብሔር በሚያፈገፍጉት ደስ አይሰኝም፡፡ (10፡38)

ጸሐፊው ይህንን ደብዳቤ ለተቀበሉት ምን ተስፋ ያደርጋል?

ጸሐፊው ይህንን ደብዳቤ የሚቀበሉት ነፍሳቸውን ለማዳን እምነት እንደሚኖራቸው ተስፋ ያደርጋል፡፡ (10፡39)

ጸሐፊው ይህንን ደብዳቤ ለተቀበሉት ምን ተስፋ ያደርጋል?

ጸሐፊው ይህንን ደብዳቤ የሚቀበሉት ነፍሳቸውን ለማዳን እምነት እንደሚኖራቸው ተስፋ ያደርጋል፡፡ (10፡39)