am_tq/heb/10/32.md

307 B

ይህንን ደብዳቤ የተቀበሉ አማኞች ንብረታቸው ሲነጠቅ ምላሽ የሰጡት እንዴት ነበር?

አማኞቹ የተሻለና ዘላለማዊ ሀብት እንዳለቸው አውቀው የንብረታቸውን መነጠቅ በደስታ ተቀበሉት፡፡ (10፡34)