አማኞች የታመነ ተስፋቸውን ምስክርነት አጥብቀው መያዝ አለባቸው፡፡ (10፡23)
አማኞች ቀኑ እቀረበ መምጣቱን ሲያዩ ይልቁኑ አንዳቸው አንዳቸውን ማበረታታት አለባቸው፡፡ (10፡25)