am_tq/heb/10/19.md

475 B

አማኞች አሁን በክርስቶስ ደም አማካይነት ወዴት መግባት ይችላሉ?

አማኞች አሁን በክርስቶስ ደም አማካይነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን መግባት ይችላሉ፡፡ (10፡19)

በአማኙ ውስጥ የሚረጨውና የሚታጠበው ምንድን ነው?

የአማኙ ልብ ተረጭቶ ከክፉ ሕሊና ይነፃል፣ ሰውነቱም በንጹህ ወኃ ይታጠባል፡፡ (10፡ 22)