am_tq/heb/10/05.md

219 B

ክርስቶስ ወደ ዓለም በመጣ ጊዜ እግዚአብሔር ለክርስቶስ ያዘጋጀለት ምንድን ነው?

እግዚአብሔር ለክርስቶስ ሥጋን አዘጋጀለት፡፡ (10፡5)