am_tq/heb/10/01.md

743 B

ሕጉ በክርስቶስ ካሉ እውነታዎች ከምን ጋር ይነፃፀራል?

ሕጉ በክርስቶስ ላሉ እውነታዎች ጥላ ብቻ ነው፡፡ (10፡1)

በሕጉ አማካይነት በተደጋጋሚ የሚቀርቡ መሥዋዕቶች አምላኪውን የሚያሳስቡት ምንድር ነው?

በሕጉ አማካይነት በተደጋጋሚ የሚቀርቡ መሥዋዕቶች ከዓመት ዓመት አምላኪው የሚፈጽማቸውን ኃጢአቶች ያሳስቡታል፡፡ (10፡3)

የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ማድረግ የማይችለው ምንድን ነው?

ለኮርማዎችና ለፍየሎች ደም ኃጢአትን ማስወገድ የማይቻል ነው፡፡ (10፡4)