am_tq/heb/09/13.md

361 B

የክርስቶስ ደም ለአማኙ ምን ያደርግለታል?

ሕያው እግዚአብሔርን ያገለግል ዘንድ የክርስቶስ ደም የአማኙን ሕሊና ከሞተ ሥራ ያነፃል፡፡ (9፡14)

ክርስቶስ የምን መካከለኛ ነው?

ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፡፡ (9፡15)