am_tq/heb/08/10.md

265 B

እግዚአብሔር በአዲሱ ኪዳን ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?

እግዚአብሔር ሕግጋቱን በሕዝቡ አእምሮ ውስጥ እንደሚያኖርና በልባቸውም እንደሚጽፋቸው ተናገረ፡፡ (8፡10)