am_tq/heb/08/03.md

841 B

ሁሉም ካህን ሊኖረው የሚገባ ነገር ምንድን ነው?

ሁሉም ካህን አንዳች የሚያቀርበው ሊኖረው ይገባል፡፡ (8፡3)

እንደ ሕጉ ሥጦታን የሚያቀርቡ ካህናት በየት ነበሩ?

እንደ ሕጉ ሥጦታን የሚያቀርቡ ካህናት በምድር ነበሩ፡፡ (8፡4)

በምድር የነበሩ ካህናት ምንን ያገለግሉ ነበር?

በምድር የነበሩ ካህናት የሰማያዊ ነገሮች ምሳሌና ጥላ የሆነውን ያገለግሉ ነበር፡፡ (8፡4)

ምድራዊቱ ድንኳን የተሠራቸው በምን ምሳሌ መሠረት ነበር?

ምድራዊቱ ድንኳን የተሠራችው በተራራ ላይ እግዚአብሔር ለሙሴ ባሳየው ምሳሌ መሠረት ነበር፡፡ (8፡5)