am_tq/heb/08/01.md

318 B

የአማኞቹ ሊቀ ካህን የተቀመጠው የት ነው?

የአማኞቹ ሊቀ ካህን የተቀመጠው በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ ነው፡፡ (8፡1)

እውነተኛይቱ ድንኳን በየት ነች?

እውነተኛይቱ ድንኳን በሰማይ ነች፡፡ (8፡2)