am_tq/heb/07/13.md

306 B

ኢየሱስ የመጣው ከየትኛው ነገድ ነው፣ይህም ነገድ እንደ ካህን በመሠዊያ ላይ አገልግሎ ነበርን?

ኢየሱስ የመጣው እንደ ካህን በመሠዊያ ላይ አገልግሎ ከማያውቀው ከይሁዳ ነገድ ነው፡፡ (7፡14)