am_tq/heb/07/04.md

277 B

ካህናቶቹ የወጡት ከማን ነው፣በሕጉ መሠረት ካህናት የሆኑት እነማን ናቸው፣ከሕዝቡም አሥራት የሚሰበስብ ማን ነው?

የሕጉ ካህናት ከሌዊና ከአብርሃም የወጡ ናቸው፡፡ (7፡5)