am_tq/heb/06/11.md

299 B

አማኞቹ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች የሚወርሱትን በምን በምን ሊመስሉ ይገባቸዋል?

አማኞቹ የእግዚአብሔርን ተስፋዎች የሚወርሱትን በእምነትና በትዕግሥት ሊመስሉ ይገባቸዋል፡፡ (6፡12)