am_tq/heb/06/07.md

317 B

በጸሐፊው ምሳሌ ዝናብን የምትጠጣ ነገር ግን እሾህንና ኩርንችትን የምታበቅል መሬት ምን ይገጥማታል?

ዝናብ የምትጠጣ ነገር ግን እሾህና ኩርንችት የምታበቅል መሬት መጨረሻዋ መቃጠል ነው፡፡ (6፡8)