am_tq/heb/04/12.md

769 B

የእግዚአብሔር ቃል ከምን ይልቅ የተሳለ ነው?

የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሳለ ነው፡፡ (4፡12)

የእግዚአብሔር ቃል ምንን ከምን መለየት ይችላል?

የእግዚአብሔር ቃል ነፍስን ከመንፈስ፣ ጅማትን ከቅልጥም መለየት ይችላል፡፡(4፡12)

የእግዚአብሔር ቃል ምንን መመርመር ይችላል?

የእግዚአብሔር ቃል የልብን አሳብና ፍላጎት መመርመር ይችላል፡፡ (4፡12)

ከእግዚአብሔር እይታ የሚሰወር ማን ነው?

ከእግዚአብሔር እይታ የሚሰወረ የተፈጠረ ነገር የለም፡፡ (4፡13)