am_tq/heb/04/08.md

742 B

ለእግዚአብሔር ሕዝብ እስከ አሁን ተጠብቆ ያለ ነገር ምንድን ነው?

የሰንበት ዕረፍት እስከ አሁን ለእግዚአብሔር ሕዝብ የተጠበቀ ነው፡፡ (4፡9)

ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት የገባ ሰው በተጨማሪ ከምን ያርፋል?

ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት የገባ ሰው በተጨማሪ ከሥራዎቹ ያርፋል፡፡ (4፡10)

አማኞች ወደ ዕረፍቱ ለመግባት መጓጓት ያለባቸው ለምንድን ነው?

እስራኤላውያን እንዳደረጉት እንዳይወድቁ አማኞች ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት ለመግባት መጓጓት አለባቸው፡፡ (4፡11)