am_tq/heb/04/06.md

489 B

ሰዎች ወደ ዕረፍቱ እንዲገቡ እግዚአብሔር አሁን የወሰነላቸው ቀን የቱ ነው?

ሰዎች ወደ ዕረፍቱ እንዲገቡ እግዚአብሔር የወሰነላቸው ቀን "ዛሬ' ነው:: (4:7)

ወደ እግዚአብሔር ዕረፍት ለመግባት አንድ ሰው ምን ማድረግ አለበት?

ሰው የእግዚአብሔርን ድምጽ መስማት አለበት ልቡንም ማደንደን የለበትም፡፡ (4፡7)