am_tq/heb/03/05.md

677 B

በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሙሴ ሚና ምን ነበረ?

ሙሴ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ አገልጋይ ነበረ፡፡ (3፡5)

ሙሴ ምስክርነት የሰጠው ስለ ምን ነበረ?

ሙሴ ወደፊት ስለሚነገሩ ነገሮች ምስክርነት ሰጠ፡፡ (3፡5)

በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የኢየሱስ ሚና ምንድን ነው?

ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቤት ላይ የተሾመ ልጅ ነው፡፡ (3፡6)

የእግዚአብሔር ቤት ማን ነው?

መመካታቸውን አጽንው ከያዙ አማኞች የእግዚአብሔር ቤት ናቸው፡፡ (3፡6)