በእግዚአብሔር ነገሮች ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት ይሆን ዘንድና ለሕዝቡ ኃጢአቶች ይቅርታን ያስገኝ ዘንድ አስፈላጊ ነበር፡፡ (2፡17)
እርሱ ራሱም ስለተፈተነ ኢየሱስ የሚፈተኑትን መርዳት ይችላል፡፡ (2፡18)