am_tq/heb/01/13.md

473 B

እግዚአብሔር ልጁን ምን እስኪሆን ድረስ የት እንዲቀመጥ ነገረው?

እግዚአብሔር የልጁን ጠላቶች የእግሮቹ መረገጫ እስከሚያደርግለት ድረስ ልጁ በቀኙ እንዲቀመጥ እግዚአብሔር ነገረው፡፡(1፡13)

መላእክቱ ክብካቤ የሚያደርጉት ለማን ነው?

መላእከቱ ድነትን ለሚወርሱ ክብካቤ ያደርጋሉ፡፡ (1፡14)