እግዚአብሔር ሰማያትን፣ መንግሥታትን እና ምድርን ካናውጦ፣ ከገለበጠና ካጠፋ በኋላ በዚያን ቀን ምን እንደሚከሰት ተናገረ?
እያንዳንዱ ፈረሶችና ፈረሰኞች በወንድማቸው ሰይፍ ይወድቃሉ እግዚአብሔርም ዘሩባቤልን እንደ ባሪያው ይወስደዋል። [2:22]
እግዚአብሔር ዘሩባቤልን እንደ ማተሚያ ቀለበቱ ያደረገው ለምንድን ነው?
እግዚአብሔር እንደ ማተሚያ ቀለበቱ ያደረገው እግዚአብሔር ስለመረጠው ነው። [2:23]