am_tq/hag/02/18.md

1.1 KiB

የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መሠረት የተቀመጠበት ቀን በዘጠነኛው ወር ከወሩም በሃያ አራተኛው ቀን ጀምሮ ሰዎቹ ምን ማስተዋል አለባቸው?

በጎተራው ውስጥ ምንም ዘር እንደሌለ እና የወይን ተክል፣ የበለስ ዛፍ፣ ሮማን እና የወይራ ዛፍ ገና እንዳላፈራ ማስተዋል አለባቸው። [2:18]

እግዚአብሔር ከዚያን ቀን ጀምሮ ምን እንደሚሆን ቃል ገባ?

እግዚአብሔር ከዚያን ቀን ጀምሮ እንደሚባርካቸው ቃል ገባላቸው። [2:19]