am_tq/hag/02/13.md

517 B

እንደ ካህናቱ ገለጻ፣ ሬሳን በመንካት የረከሰ ሰው ምግብ ቢነካ፣ ያ ምግብ የረከሰ ይሆናል ማለት ነው?

እንደ ካህናቱ ገለጻ፣ ሬሳን በመንካት በረከሰ ሰው የተነካ ምግብ የረከሰ ይሆናል። [2:13]

ሕዝቡ በእግዚአብሔር ፊት ያቀረቡት መሥዋዕቶች ምን ነበሩ?

በሞት ምክንያት የረከሰው ሰው እንደነካው ምግብ የረከሱ ነበሩ። [2:14]