am_tq/hag/02/06.md

521 B

እግዚአብሔር ባጸናው ቃል ኪዳን ዘሩባቤል፣ ኢያሱ እና ሕዝቡ ሁሉ ምን ማድረግ የለባቸውም?

መፍራት የለባቸውም። [2:5]

እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን አሕዛብንም ሁሉ ባናወጠ ጊዜ እነርሱም ውድ ንብረቶቻቸውን ወደ እርሱ ሲያመጡ እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

ቤቱን በክብር ይሞላል በቤቱም ስፍራ ውስጥ ሰላም ይሰፍናል። [2:6]