am_tq/hag/02/03.md

957 B

የእግዚአብሔር ቤት በፊት በክብር ሳለ ላዩት ሰዎች ዓይኖች ምንም ባይሆንም እግዚአብሔር አለቃው ዘሩባቤል፣ ካህኑ ኢያሱ እና ሕዝቡም ሁሉ ብርቱ መሆንና ሥራ መሥራት እንዳለባቸው የተናገረው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ስለሆነ ብርቱ መሆንና ሥራ መሥራት እንዳለባቸው ተናገረ። [2:3]

የእግዚአብሔር ቤት በፊት በክብር ሳለ ላዩት ሰዎች ዓይኖች ምንም ባይሆንም እግዚአብሔር አለቃው ዘሩባቤል፣ ካህኑ ኢያሱ እና ሕዝቡም ሁሉ ብርቱ መሆንና ሥራ መሥራት እንዳለባቸው የተናገረው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ስለሆነ ብርቱ መሆንና ሥራ መሥራት እንዳለባቸው ተናገረ። [2:4]