am_tq/hab/03/18.md

370 B

አስቸጋሪ ሁኔታ ቢያጋጥመውም ዕንባቆም ምን ያደርጋል?

አስቸጋሪ ሁኔታ ቢኖርም ዕንባቆም በእግዚአብሔር ደስ ይሰኛል። [3:18]

እግዚአብሔር ዕንባቆምን ወዴት ይመራዋል?

እግዚአብሔር ዕንባቆምን ወደ ከፍታ ቦታዎች ይመራዋል። [3:19]