am_tq/hab/03/17.md

270 B

የእግዚአብሔር ሕዝብ ምን ዓይነት መከራ ደርሶባቸዋል?

የበለስና የወይራ ዛፎች ፍሬ እየሰጡ አይደለም፣ እርሻው ምንም ምግብ አይሰጥም እንዲሁም እንስሶች የሉም። [3:17]