am_tq/hab/03/16.md

254 B

ዕንባቆም በጸጥታ የሚጠብቀው ምንድን ነው?

ዕንባቆም የእግዚአብሔርን ሕዝብ የወረሩ ሰዎች ላይ የመከራ ቀን እስኪመጣ ድረስ በጸጥታ እየተጠባበቀ ነው። [3:16]