am_tq/hab/03/06.md

294 B

እግዚአብሔር በቍጣው አሕዛብን ምን አደረገ?

እግዚአብሔር አሕዛብን አናወጠ። [3:6-12]

እግዚአብሔር በቍጣው ያደቀቀው ማንን ነው?

እግዚአብሔር የክፉዎችን ቤት ራስ ያደቅቃል። [3:6-12]