am_tq/hab/03/03.md

210 B

ዕንባቆም እግዚአብሔር ምን እንዲያስታውስ ጠየቀው?

ዕንባቆም እግዚአብሔር በቍጣው ሳለ ርኅራኄን እንዲያስታውስ ጠየቀው። [3:2-4]