am_tq/hab/01/15.md

585 B

አሕዛብን የሚያጠፉ ሰዎች በምን ደስ ይሰኛሉ?

ሰዎችን ሰብስበው ሲነጥቋቸው ደስ ይላቸዋል። [1: 15-16]

ዕንባቆም የትኛው ሥራ ሰዎችን ለፍርድ እንደ መሰብሰብ ነው ይላል?

ዕንባቆም በዓሣ መረብ ማጥመድ ሰዎችን ለፍርድ እንደ መሰብሰብ ነው ይላል። [1:17]

አሕዛብን የሚገድሉ ሰዎች ምን ዓይነት ስሜት ይጎድላቸዋል?

አሕዛብን የሚገድሉ ሰዎች ርኅራኄ ይጎድላቸዋል። [1:17]