am_tq/hab/01/05.md

378 B

ምን ዓይነት ፍትሕ ተካሄዷል?

የውሸት ፍትሕ ተካሄዷል። [1: 4-5]

እግዚአብሔር ለዕንባቆም በዘመኑ ምን እንደሚያይ ነገረው?

ዕንባቆም ከለዳውያን መኖሪያ ስፍራዎችን ለመውሰድ በምድሪቷ ላይ ሲጓዙ እንደሚያይ እግዚአብሔር ነገረው። [1:6]