am_tq/hab/01/03.md

198 B

ዕንባቆም ምን እንዲያይ እየተደረገ ነው?

ዕንባቆም ክፋት፣ ግፍ፣ ዐመፅ፣ ግጭትና ጠብ እንዲመለከት እየተደረገ ነው። [1:3]