am_tq/gen/42/26.md

670 B

ዮሴፍ በእያንዳንዳቸው ጆንያ ውስጥ ምን አስቀመጠ?

ዮሴፍ የወንድሞቹን የእያንዳንዳቸውን ገንዘብ በጆንያዎቻቸው ውስጥ አስቀምጦ ነበር

ወንድሞቹ የአንደኛው ወንድማቸው ገንዘብ በጆንያው ውስጥ መኖሩን ባወቁ ጊዜ ምን አደረጉ?

ልባቸው ደነገጠ፣ እርስ በርሳቸውም እተንቀጠቀጡ ተነጋገሩ

ወንድማማቾቹ ስለ ገጠማቸው ችግር ማንን ወቀሱ?

ወንድማማቾቹ እግዚአብሔር ለምን ይህንን እንዳደረገባቸው በመጠየቅ ወቀሱት