በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ለዮሴፍ የቃል ኪዳን ታማኝነቱን አሳየው
የወህኒው ኃላፊ እስረኞቹን ሁሉ በዮሴፍ ኃላፊነት ሥር እንዲሆኑ አደረገ
ዮሴፍ የሠራውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አከናወነለት