am_tq/gen/24/66.md

477 B

ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ምን አደረገች?

ርብቃ ይስሐቅን ባየችው ጊዜ ከግመሏ ላይ ዘላ ወረደችና መሸፈኛ ወስዳ ተከናነበች

የአብርሃም አገልጋይ ያደረገውን ነገር ሁሉ ከነገረው በኋላ ይስሐቅ ምን አደረገ?

ይስሐቅ ርብቃን ወደ እናቱ ወደ ሣራ ድንኳን አገባት፣ ርብቃንም ሚስቱ አድርጎ ወሰዳት