am_tq/gen/24/19.md

743 B

የአብርሃም አገልጋይ ውሃ እንድታጠጣው በጠየቃት ጊዜ ርብቃ ምን አደረገች?

ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ እንዲጠጣ ሰጠችው

ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ ሰጥታው ካበቃች በኋላ ምን አለች?

ርብቃ ለአገልጋዩ ውሃ ሰጥታው ካበቃች በኋላ፣ "ለግመሎችህ ደግሞ ሁሉም እስኪረኩ ድረስ ውኃ እቀዳለሁ" አለችው

አገልጋዩ፣ ርብቃ ከአብርሃም ጋር እንደምትዛመድና ሌሊቱን ከቤተሰቦችዋ ጋር ማሳለፍ እንደሚችል በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

አገልጋዩ ለእግዚአብሔር አምላክ ሰገደ፣ ባረከውም