am_tq/gen/14/21.md

1.4 KiB

የሰዶም ንጉሥ ለአብራም ያቀረበው አሳብ ምን ነበር?

የሰዶም ንጉሥ ያቀረበው አሳብ አብራም ሰዎቹን ለእርሱ የሚሰጠው ከሆነ ከብቶቹን ለራሱ እንዲያስቀራቸው ነበር

አብራም ካስመለሰው ሀብት አንዳችም ለመውሰድ ያልፈለገው ለምንድነው?

አብራም ወደ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እጆቹን ስላነሣና የሰዶም ንጉሥ አብራምን አበለጸግሁት ለማለት እንዳይችል ስለ ፈለገ ነበር

የሰዶም ንጉሥ ላቀረበው ጥያቄ የአብራም ምላሽ ምን ነበር?

አብራም፣ ወጣቶቹ ከተመገቡትና ከእርሱ ጋር ከሄዱት ሰዎች ድርሻ በስተቀር ምንም ሀብት እንደማይወስድ አስታወቀ