am_tq/gen/14/17.md

620 B

አብራም በተመለሰ ጊዜ የተገናኙት ሁለት ነገሥታት የትኞቹ ናቸው?

አብራም በተመለሰ ጊዜ የሰዶም ንጉሥና የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅ ተገናኙት

መልከ ጼዴቅ ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ነበረው?

መልከ ጼዴቅ የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ

መልከ ጼዴቅ ከአብራም ጋር በተገናኘ ጊዜ ምን ይዞ ነበር?

መልከ ጼዴቅ ከአብራም ጋር በተገናኘ ጊዜ እንጀራና ወይን አምጥቶ ነበር