am_tq/gen/02/15.md

959 B

ሰው በአትክልቱ ስፍራ ምን ማድረግ ነበረበት?

መሥራትና የአትክልቱን ስፍራ መጠበቅ ነበረበት

ምን መብላት እንደሚኖርበት እግዚአብሔር አምላክ ለሰው የሰጠው ትዕዛዝ ምንድነው?

መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በስተቀር በገነት ካለው ዛፍ ፍሬ ሁሉ በነጻ ብሉ የሚል ነበር

ምን መብላት እንደሚኖርበት እግዚአብሔር አምላክ ለሰው የሰጠው ትዕዛዝ ምንድነው?

መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በስተቀር በገነት ካለው ዛፍ ፍሬ ሁሉ በነጻ ብሉ የሚል ነበር

እግዚአብሔር አምላክ፣ ሰው ይህንን ትዕዛዝ ቢተላለፍ ምን ይሆናል አለ?

ሰው ትዕዛዝን በሚተላለፍበት በዚያን ቀን በእርግጥ ይሞታል