ጳውሎስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እኮራለሁ አለ። [6:14]
አዲስ ፍጥረት መሆን ነው አስፈላጊው ነገር። [6:15]
ጰውሎስ በአዲሱ ፍጥረት ሕግ የሚመላለሱትን እና በእሥራኤል አምላክ ላይ ሰላም እና ምህረትን ይመኘል። [6:16]