am_tq/gal/06/11.md

293 B

አማኞች እንዲገረዙ ግድ የሚሉዋቸው ያነሳሳቸው ምክንያቱ ምንድነው?

አማኞች እንዲገረዙ የሚያስገድዱ ይህንን የሚያደርጉበት ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል ስለማይፈልጉ ነው። [6:12]